Wauzu Electronics

About Us

I have been in the cell phone business for the past 7 years. I will make sure I serve my community with integrity and honesty. እንኳን ደህና መጣችሁ ላለፉት 7 ዓመታት በሞባይል ስልክ ንግድ ውስጥ ቆይቻለሁ። ማህበረሰቤን በቅንነት እና በታማኝነት ለማገልገል ሁሌም እጥራለሁ::